የኦሪት እምነት፣ ቅርስና ትውፊት ጥልቅ እውቀት። ከዋናው ምንጭ ጋር በማገናኘት የማሕበረሰብ ማንነትን የሚያጠናክሩ ትምህርቶች፣ ቪዲዮዎችና ግብዓቶች።
በማሕበረሰቡ ውስጥ ጤናን በሚገባ ለመረዳትና ለማሻሻል አስፈላጊ የሆኑ የሕክምና መረጃዎችን፣ ቀላል ማብራሪያዎችንና የሕክምና ሰነዶችን ትርጉም ማቅረብ።
በፅንሰ-ሐሣብ ላይ የተመሠረተ የቋንቋ ትምህርት- ዕብራይስጥ፣ አማርኛና ግእዝ። የባህል ክፍተቶችን በማጥበብ በትውልድ መካከል ያሉ ግንኙነቶችን ለማጠናከር የሚያስችሉ ለሁሉም ደረጃዎች የሚውሉ የኦንላይን ትምህርቶችና ቪዲዮዎች።





אתר זה משתמש במידע בהתאם למדיניות הפרטיות כדי לשפר את החוויה שלך. המשך שימוש באתר מהווה הסכמה ל- מדיניות הפרטיות