ቋንቋ ከመግባቢያነት በላይ በውስጡ ማንነትን፣ ትዝታንና ባህልን ይይዛል። ቋንቋ ሲጠፋ በትውልድ መካከል ክፍተት ይፈጠራል –

የጤና አጠባበቅ ሥርዓቱ ለታካሚዎች ብዙ ተግዳሮቶችን ይፈጥራል – በተለይም የቋንቋና የባህል ክፍተቶች ሲኖሩ። የሕክምና መረጃ አንዳንድ ጊዜ ማሕበረሰቡ በማይረዳው ሙያዊ አገላለጽ እንዲሰጥ የሚደረግበት እድል ይኖራል።